am_tn/rev/16/03.md

567 B

ራዕይ 16፡ 3-3

ከጽዋው ውስጥ አፈሰሰው ይህንን በ REV 16:2 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ባሕሩ ይህ በዓለማችን ውስጥ የሚገኙ ጨዋማ የውሃ አካላትን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]]) የሞተ ሰው ደም የሚመስል ይህ ማለት ውሃው ቀይ፣ ወፍራም ሆኖ መጥፎ ጠረን እንዳለው ያሳያል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]])