am_tn/rev/15/03.md

267 B

ራዕይ 15፡ 3-4

የጽድቅ ተግባርህ ታወቀ አማራጭ ትርጉም: "ሁሉም ሰው ያደረከውን የጽድቅ ሥራ ተመለከተ እንዲሁም ተገነዘበ፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)