ራዕይ 15፡ 1-1
ከዚያም አየሁ...ተፈጸመ
በዚህ ሥፍራ ላይ ያለው 15:1 ከ15፡2-16፡21 ድረስ ያለው ማጠቃለያ ነው፡፡
ትልቅ እና አስገራሚ
አማራጭ ትርጉም: "በጣም ያስገረመኝ ነገር" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublet]])
ከእነርሱ ጋር የእግዚአብሔር ቁጣ ተፈጸመ
አማራጭ ትርጉም: "እነዚህ መቅሰፍቶች የእግዚአብሔርን ቁጣ ፈጸሙ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])