ራዕይ 14፡ 19-20
ታላቁ የወይን መጭመቂያ . . .
ይህ ተመሳሳይ መያዥያ ዕቃን ያመለክታል፡፡
ልጓም
በፈረስ ጭንቅላት ላይ የሚታሠር እና የፈረስን አቅጣጫ ለመምራት የሚገለግል ዕቃ
1,600 ምዕራፍ
አንድ ምዕራፍ 185 ሜትሮች ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-bdistance]] and [[rc:///ta/man/translate/translate-numbers]])