am_tn/rev/14/09.md

1.0 KiB

ራዕይ 14፡ 9-10

የእግዚአብሔርን ቁጣ ወይን ይጠጣሉ በዚህ ሥፍራ ላይ “ወይን መጠጣት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የእግዚአብሔርን ቁጣን መቀበልን ነው፡፡ (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) የተዘጋጀውን አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር ያዘጋጀውን" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) የቁጣው ጽዋ ጽዋው በወይን የተሞላ ሲሆን ይህም የእግዚአብሔርን ቁጣ ይወክላል፡፡(ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ሳይቀላቀል መቀዳት ይህ በውሃ ያልተቀላቀለ ወይንን ያመለክታል፡፡ ይህ ማለት የእግዚአብሔር ቁጣ ሙሉ ለሙሉ እንደሚመጣባቸው ያሳያል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) የእርሱ ቅዱስ መላእክት "የእግዚአብሔር ቅዱስ መላእክት"