am_tn/rev/14/08.md

822 B

ራዕይ 14፡ 8-8

ወደቀች፣ ወደቀች ይህ ቃል የተደጋገመው አጽኖት ለመስጠት ነው፡፡ ወደቀች . . . በራሷም ላይ ከፍተኛ ቁጣን አመጣች "በጣም ክፉ ከተማዎች (ወይም፣ ከተማ) የሚለው የሚያመለክተው ባብሎንን ሲሆን እርሷም ፈጽማ ጠፍታለች! እግዚአብሔር ሰዎቻቸውን ቀጥቷል ምክንያቱም ልክ ሴተኛ አዳሪ ሰዎች ጠንካራ መጠጥ እንዲጠጡ እና ኢ-ግብረገባዊ የሆነ ግብረስጋ ግንኙነት እንዲፈጽሙ እንደሚታሳመን ሁሉ እነዚህም የሁሉንም ሀገራት ሰዎች እግዚአብሔር እንዲክዱ አሳምነዋልና፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)