am_tn/rev/14/03.md

478 B

ራዕይ 14፡ 3-5

ዘመሩ "144,000ዎቹ ዘመሩ" ከሴትቱ ጋር ራሳቸውን ያላረከሱት እነዚህ ናቸው አማራጭ ትርጉም: "144,000ዎቹ ድንግል በግብረገብ ንጹሕ እንደሆነች በመንፈሳዊነት ንጹሕ የሆኑት ሰዎች ናቸው፡፡ እነዚህ የሐሰት አማልክትን በማምለክ ራሳቸውን አላረከሱም፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)