am_tn/rev/13/15.md

696 B

ራዕይ 13፡ 15-17

ተፈቅዶለት ነበር አማራጭ ትርጉም: "እግዚአበብሔር ለአውሬው በምድር ላይ ፈቅዶለት ነበር" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው። አማራጭ ትርጉም: "ለአውሬው ምስል ሕይወት ለመስጠት" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ለአውሬው ምስል ለመስገድ ፈቃደኛ ያልሆኑት ሰዎች ሁሉ እንዲገደሉ አማራጭ ትርጉም፡ "አውሬውን ለማምለከት ፈቃደኛ ያልሆነ ማንኛውም ሰው እንዲገደል"