am_tn/rev/13/07.md

803 B

ራዕይ 13፡ 7-8

ስልጣን ለእርሱ ተሰጠው አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር ለአውሬው ስልጣን ሰጠው" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ስሙ ያልተጻፈ ማንኛውም ሰው ሁሉ አማራጭ ትርጉም: "በጉ ስማቸውን ያልጻፋቸው ሰዎች ሁሉ" ወይም "ኢየሱስ ስማቸውን ያልጻፋቸው ሁሉ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በግ ይህ ኢየሱስን የሚያመለክት ነው፡፡ ይህንን በ REV 5:6. ላይ ምን ብለህ እደተረጎምከው ተመልከት፡፡ የታረደው አማራጭ ትርጉም: "ሰዎች ያረዱት" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)