am_tn/rev/13/05.md

553 B

ራዕይ 13፡ 5-6

ለአውሬው ተሰጠው . . . ተፈቀደለት "እግዚአብሔር ለአውሬው ሰጠው . . . እግዚብሔር ለአውሬው ፈቀደለት" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) አርባ -ሁለት ወራት ሁለት ወራት - "42 ወራት" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-numbers]])

ስሙን እየተሳደበ "የእግዚአብሔርን ስም ወይም ባሕርይ እየተሳደበ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy)