am_tn/rev/13/03.md

630 B

ራዕይ 13፡3-4

ይሁን እንጂ ያ ቁስል ተፈወሰ አማራጭ ትርጉም: "ይሁን እንጂ ቁልስሉ ተፈወሰ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) አውሬውን ተከተሉ "ለአውሬው ታዘዙ" ዘንዶ ይህንን በ REV 12:3. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ እርሱን ተቃውሞ ማን መዋጋት ይችላል? አማራጭ ትርጉም: "አውሬንን ተቃውሞ ማንም ልዋጋ እና ልሸንፍ አይችልም!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])