am_tn/rev/12/15.md

681 B

ራዕይ 12፡ 15-18

እባብ በ REV 12:9. መሠረት ይህ ከዘንዶው ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ እንደ ወንዝ አማራጭ ትርጉም: "በብዛት" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]]) ዘንዶ ይህንን በ REV 12:3. ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ምድሪቱም አፍዋን ከፍታ ዘንዶው ከአፉ ያፈሰሰውን ወንዝ ዋጠችው። አማራጭ ትርጉም: "በምድር ላይ ያለው ቀዳዳ ተከፍቶ ውሃ ወደ ቀዳዳው ውስጥ ፈሰሰ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-personification]])