am_tn/rev/12/10.md

344 B

ራዕይ 12፡ 10-10

እኔ ይህ ዮሕንስን ያመለክታል፡፡ ቀን እና ማታ “ቀን እና ማታ” የሚሉት ቃላት ሁል ጊዜ ተጣምረው ጥቅም ላይ ውለዋል፤ እርሱም ሁል ጊዜ ወንድሞችን ይከሳቸዋል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-merism)