606 B
606 B
ራዕይ 12፡ 1-2
በሰማይ ታላቅ ምልክት ታየ አማራጭ ትርጉም: "በሰማይ ታላቅ ምልክት ታየ" ወይም "እኔ፣ ዮሐንስ በሰማይ ታላቅ ምልክትን አየሁ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ፀሐይን የተጎናፀፈች አንድት ሴት አየሁ አማራጭ ትርጉም: "ፀሐይን የለበሰች ሴት" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ዐሥራ ሁለት ክዋክብት "12 ክዋክብት" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-numbers)