am_tn/rev/10/05.md

627 B

ራዕይ 10፡ 5-7

ከዘላለምም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ሆኖ በሚኖረው በዚህ ሥፍራ ላይ “እርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው፡፡ በውስጡ ያሉትን ሁሉ ይህ ሦስት ጊዜ ያኸል ጥቅም ላይ የዋለ ሲሆን የሚመለክተውም በአየር፣ በባሕር ወይም በምድር ላይ የሚኖሩትን ሁሉንም እጽዋት፣ እንስሳት እና ሰዎችን ነው፡፡ ይፈጻማል "ይህ ልሆን ነው" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)