am_tn/rev/09/20.md

439 B

ራዕይ 9፡ 20-21

በእነዚህም መቅሠፍቶች ያልተገደሉት የቀሩቱ ሰዎች "መቅጸፍቶቹ ያልገደሏቸው" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ያዩ ወይም ይሰሙ ወይም ይሄዱ ዘንድ ለማይችሉ ጣኦታት፡፡ አማራጭ ትርጉሞች፡ "ሕያው ያልሆኑ ነገሮች" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])