am_tn/rev/09/18.md

405 B

ራዕይ 9፡ 18-19

ጭራቸው እንደ እባብ ነው የፈረሶቹ ጭራ ከእባብ ጋር ተነጻጽሮ ቀርቧል፡፡ አማራጭ ትርጉሞች፡ 1) "ጭራቸው የእባብን ራስ ይመስላል" (UDB) ወይም 2) "የጭራቸው መጨረሻ ትልቅ ነው እንዲሁም እባብ ይመስላል፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-simile)