451 B
451 B
ራዕይ 8፡ 13-13
ሊነፉ ያላቸው የሦስቱ መላእክት መለከት ስለሚቀረው ድምፅ በምድር ላይ ለሚኖሩት ወዮላቸው፥ ወዮላቸው፥ ወዮላቸው ሲል ሰማሁ። አማራጭ ትርጉም፡ "የመለከት ድምፅ እሰስካሁን ያላሰሙት ሦስቱ መላእክት ማሰማት ልጀምሩ ስለሆነ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)