am_tn/rev/08/10.md

809 B

ራዕይ 8፡10-11

እና እንደ ችቦም የሚቃጠል ታላቅ ኮከብ ከሰማይ ወደቀ፥ "እና እንደ ችቦ የሚቃጠል ታላቅ ኮከብ ከሰማይ ወደቀ፡፡" የታላቁ ኮከብ እሳት ልክ የሚቃጠል ችቦ ጋር ተመሳሳይነት አለው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]]) ችቦ በአንድ በኩል መንደድ የሚችል ብርሃን የሚሰጥ እንጨት፡፡ የኮከቡም ስም እሬቶ ነው የኮከቡ ስም “እሬቶ” የሆነው መራራ ጣዕም ካለው ተከል ተነስቶ ነው፡፡ እሬቶ በኮከብ የተመረዘ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “መራራ” (UDB) ወይም "መርዛማ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])