am_tn/rev/08/08.md

955 B

ራዕይ 8፡ 8-9

በእሳት የሚቃጠል ታላቅ ተራራን የሚመስል ነገር በባሕር ተጣለ፤ "መላእኩ በእሳት የሚቃየል ታላቅ ተራራን የሚመስል ነገር በባሕር ተጣለ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) የባሕርም ሲሶው ደም ሆነ በባሕርም ከሚኖሩ ሕይወት ካላቸው ፍጥረቶች ሲሶው ሞተ የመርከቦችም ሲሶው ጠፋ። አማራጭ ትርጉም: "የባሕር ሲሶው ደም እንዲሆን አደረገ፤ በባሕር ውስጥ ከሚኖሩት ሕያዋን ፍጥረታት መካከል ሲሶው ሞቱ እንዲም የመርከቦቹ ሲሶው ጠፋ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ደም ሆነ አማራጭ ትርጉሞች: 1) "እንደ ደም ሆኑ" (UDB) (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-simile) 2) literally "became blood."