am_tn/rev/08/06.md

616 B

ራዕይ 8፡ 6-7

ወደ ምድር ተወረወሩ አማራጭ ትርጉም: "መለላእኩ ወደ ምድር ወረወረው፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) አንድ ሦስተኛው እጅ ተቃጠለ፣ አንድ ሦተኛው ዛፍ ተቃጠል እንዲሁም ሁሉም አረንጓዴ ሣሮች ተቃጠሉ አማራጭ ትርጉም: "የምድር አንድ ሦስተኛው ተቃጠለ፣ የዛፎች አንድ ሦስተኛ ተቃጠለ እንዲሁም አረንጓዴ ሣሮቹ ተቃጠሉ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])