am_tn/rev/08/01.md

297 B

ራዕይ 8፡ 1-2

ሰባት መለከቶች ተሰጣቸው አማራጭ ትርጉሞች: 1) እግዚአብሔር ሰባት መለከቶችን ሰጣቸው ወይም 2) በጉ ሰባት መለከቶችን ሰጣቸው፡፡ (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)