am_tn/rev/07/15.md

362 B

ራዕይ 7፡ 15-17

እነርሱ . . . እነርሱ . . . እነርሱ እነዚህ ሁሉ ተውላጠስሞች የሚመለክቱት በታላቁ መከራ ውስጥ ያለፉትን ሰዎችን ነው፡፡ ፀሐይ አታሸንፋቸውም ይህ ማለት ፀሐይ ከሙቀቷ የጠነሣ ከእንግዲህ ወዲህ አታሰቃያቸውም፡፡