am_tn/rev/07/13.md

520 B

ራዕይ 7፡ 13-14

ልብሳቸውን አጥበዋል እንዲሁም በበጉ ደም ነጭ አድርገዋል “ነጭ” ቀለም የሚያመለክተው ንጽሕናን ሲሆን “ደም” ብዙ ጊዜ ነገሮችን ለማንጻት ጥቅም ላይ ከሚውለው ከውሃ ጋር ተነጻጽሮ ቀርቧል፡፡ ንጽሕና የሚገኘው “በመታጠብ” ነው ወይም በክርስቶስ ደም በመሸፈን ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)