am_tn/rev/07/11.md

939 B

ራዕይ 7፡ 11-12

መላእክት ሁሉ . . . ሕያዋን ፍጥረታት "በዙፋኑ ዙሪያ የቆሙት ሁሉም መላእክት እና ሽማግሌዎች እንዲሁም አራቱ ሕያዋን ፍጥረታት" አራቱ ሕያዋን ፍጥረታት እነዚህ በ REV 4:6-8. ላይ አስቀድመው የተጠቀሰሱት አራቱ ፍጥረታት ናቸው፡፡ ምሳጋና፣ ክብር . . . ለአምላካችን ይሁን "አምላካችን ምስጋና፣ ክብር፣ ትበብ፣ ምስጋና፣ አክብሮት እና ኃይል ሁሉ ይገባዋል" ከዘላለም እስከ ዘላለም እነዚህ ሁለት ቃላት በመሠረታዊ ሀሳባቸው ተመሳሳይ ሲሆን አጽኖት የሚሰጡት ሕያዋን ፍጥረታት ሁሉ ለዘላለም እግዚአብሔርን እንደሚያመልኩት ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-doublet)