am_tn/rev/07/09.md

683 B

ራዕይ 7፡ 9-10

ከዙፋኑ ፊት ቆሙ እንዲሁም በበጉ ፊት ቆሙ "በዙፋኑ እና በበጉ ፊት ቆሙ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-parallelism]]) ነጭ ልብስ በዚህ ሥፍራ “ነጭ” ቀለም የሚያመለክተው ንጽሕናን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ድነት የበጉ . . . ለሆኑትነው "በዘፉኑ ላይ የተቀመጠው አምላካችን እና በጉ አድኖናል" ወይም "ድነት በዙፋኑ ላይ ከተቀመጠው እና ከበጉ ዘንድ መትቶልናል" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-abstractnouns)