am_tn/rev/07/04.md

720 B

ራዕይ 7፡ 4-6

የታተመው አማራጭ ትርጉም: "የእግዚአብሔር ምልክት ያለባቸው ሰዎች" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) 12,000 ከእያንዳንዱ ነገድ ዐሥራ ሁለት ሺህ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/translate-numbers]]) 144,000 ከእያንዳንዱ ነገር ዐሥራ ሁለት ሺህ በዐሥራ ሁሉት ቡድኖች ነበሩ፡፡ (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/translate-numbers) የእስራኤል ነገዶች ሁሉም በእስራኤል ውስጥ ዐሥራ ሁሉት ነገዶች የነበሩ ሲሆን እያንዳንዱን በያዕቆብ ልጆች ስም ተሰይሟል፡፡