ራዕይ 6፡ 5-6
ሦስተኛውን ማህተም ፈታ
በሦስተና ተራ ቁጥር ላይ የሚገኘውን ማህተም ፈታ
እርቦ ስንዴ
ይህ የመሥፈሪያ ዓይነት ሲሆን ከአንድ ሊተር ጋር ይስተካከላል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-bvolume]])
አንድ ዲናር
ይህ ገንዘብ የአንድ ቀን ሥራ ደሞዝ ጋር እኩል ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-bmoney]])