am_tn/rev/06/03.md

407 B

ራዕይ 6፡ 3-4

ሁለተኛውን ማህተም የፈታህ በሁለት ቁጥር ላይ የሚገኘውን ማህተም የፈታህ የቀይ ዳማ "ደማቅ ቀይ" ፈረስ ላይ ለተቀመጠው ፈቃድ ተሰጠው አማራጭ ትርጉም: "እግዚብሔር ፈረስ ላይ ለተቀመጠው ፈቃድ ሰጠው" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)