am_tn/rev/05/09.md

1.0 KiB

ራዕይ 5፡ 9-10

አንተ ታርደሃልና አማራጭ ትርጉም: "አንተን አረደዋልና" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ታርዷል በቋንቋችሁ ውስጥ ለመስዋእትነት የሚቀርቡ እንስሳትን መሰዋትን የሚያመለክት ቃል ካለ በዚህ ሥፍራ ይህን ቃል ለመቀበል ሞክሩ፡፡ ለእግዚአብሔር ሰዎችን ገዝተሃል፡፡ "ሰዎች የእግዚአብሔር መሆን ይችሉ ዘንድ አስፈላጊውን ዋጋ ከፍለሃል፡፡" ገዝተሃል ይህ ሌላ ሰው የተከፈለውን ዋጋ ወስዷል የሚል ትርጉም ሊኖረው አይገባም፡፡ አማራጭት ትርጉም፡ “ዋጅተሃል” (DB)፡፡ ከነገድ፣ ከቋንቋ፣ ከሕዝብ እና ከሀገር ሁሉ ሰዎችን ለእግዚብሔር አማራጭ ትርጉም: "ሁሉንም ዓይነት ሰዎች" ወይም "ሰዎችን ከሁሉም ሥፍራ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-merism]])