am_tn/rev/03/19.md

936 B

ራዕይ 3፡ 19-20

ቅና ንሰሓም ግባ "በቁም ነገር ንሰሓ ግባ" እኔ በደጅ ቆሜ መዝጊያ በሩን አንኳኳለሁ “መዝጊያ በር” ክርስቶስ ልገባበት የሚፈልገውን ሕይወታችንን ወይም ነፈሳችንን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ድምፄን ይሰማሌ “ድምፅ” የክርስቶስን ጥሪ ይወክላል፡፡ (ተመልክት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) በሩን ክፈቱ ይህ ክርስቶስን ለመቀበል መወሰን እና ወደ ውስጥ እንዲገባ መጋዘበዝን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ከእርሰሱ ጋር መብላት ይህ ግንኙነትን፣ ጓደኝነትን፣ ሕብረትን ያመልክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])