am_tn/rev/03/17.md

792 B

ራዕይ 3፡ 17-18

ጐስቋላና ምስኪንም ድሀም ዕውርም የተራቆትህም እነዚህ ቃላት በጣም መጥፎ በሆነ መንፈሳዊ ሁኔታ ውስጥ ያለን ነገር ግን በመጥፎ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸውን የማያውቁ ሰዎችን ያመለክታሉ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ባለ ጠጋ እንድትሆን ይህ በመንፈሳዊነት ንጹሕ መሆንን እና ከእግዚአብሔር ጋር መልካ ግንኙነት መኖርን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ጥሩ ነጭ ልብስ ነጭ ልብስ መንፈሳዊ ንጽሕናን ይወክላል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)