378 B
378 B
ራዕይ 3፡ 12-13
ድል የነሣው አማራጭ ትርጉም: "ያሸነፈ ማንኛውም ሰው" በእኔ አምላክ ቤተ መቅደስ ውስጥ ያለ ምሰሶ “ምሰሶ” በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ ጠቃሚ እና ቋሚ የሆነን ነገር ይወክላል፡፡ (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)