am_tn/rev/02/26.md

374 B

ራዕይ 2፡ 26-29

ድል የነሣው አማራጭ ትርጉም: "ያሸነፈ ማንኛውም ሰው" እሰጠዋለሁ በዚህ ሥፍራ "እርሱ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ያሸነፈውን ሰው ነው፡፡ የማለደ ኮከብ ይህ የሚያመለክተው ከንጋት በፊት የሚትታይ ደማቅ ኮከብን ነው፡፡