am_tn/rev/02/14.md

838 B

ራዕይ 2፡ 14-15

ባላቅ ይህ አንድ ንጉሥ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ባላቅን የእስራኤል ልጆች ፊት መሠናከያ ዓለተ እንዲያኖር ያስተማረ አማራጭ ትርጉም: "የእስራኤል ሕዝብ እንዴት ኃጢአት ማድረግ እንደሚችል ለባላቅ ያሳየው" ለጣኦት የተሰዋ ምግብን መብላት አማራጭ ትርጉም: "ለጣኦት የተሰዋ ምግብ እና ያንን መብላት" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) መሴሰን አማራጭ ትርጉም፡ "ፍትወታዊ ኃጢአት" ወይም "የግብረ ሥጋ ግንኙነት በማድረግ ኃጢአት መፈጸም" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)