am_tn/rev/02/03.md

403 B

ራዕ 2፡ 3-5

የመጀመሪያው ፍቅር ይህ ማለት "ለክርስቶስ ያላችሁ የመጀመሪያ ፍቅር፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) መቅረዝህን እወስድሃለሁ እያንዳንዱ መቅረዝ ሰባቱን ቤተ ክርስቲያናትን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])