am_tn/rev/01/17.md

418 B

ራዕይ 1፡ 17-18

He placed his right hand on me አማራጭ ትርጉም: "በቀኝ እጆቹ ነካኝ" እኔ መጀመሪያ እና መጨረሻ ነኝ ይህ ለመኖር የመጀመሪያ መሆንን የሚያሳይ እና ለመኖር የመጨረሻ መሆንን የሚለው የሚያሳየው ዘላለማዊ ባሕርውን ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-merism)