am_tn/rev/01/12.md

332 B

ራዕይ 1፡ 12-13

ድምፁ በዚህ ሥፍራ ላይ “ድምፅ” የሚለው ቃል የሚናገረውን ሰው ይወክላል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-synecdoche) ቀበቶ በመቀመጫ ዙሪያ ወይም በደረት ዙሪያ የሚታጠቁት ቁራጭ ጨርቅ ነው፡፡