am_tn/rev/01/01.md

477 B

ራዕይ 1፡ 1-3

የእርሱ አገልጋዮች በክርስቶስ አማኞች በቅርቡ ሊሆኑ ስላሉት ነገሮች አማራጭ ትርጉም: "በቅርቡ የሚሆኑ ነገሮች" አስታውቋል "ተነግሮዋል፡፡" (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ጊዜ ቅርብ ነው አማራጭ ትርጉም: "መሆን የሚገባቸው ነገሮች ብቅርቡ ይሆናሉ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-ellipsis]])