ይህ ቁጥር የመዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ መጨረሻ ከመሆን ያለፈ ለሁሉም 5 የመዝሙር መጽሐፎች የመደምደሚያ ሀሳብ ነው፡፡ በመዝሙር 107 ጀምሮ በመዝሙር 150 ይጨርሳል፡፡
ይህ አግንኖ የሚናገረው በሕይወት ሆነው እግዚአብሔር እንዲያመልኩ የሚጠራ መልእክት ነው፡፡