am_tn/psa/149/008.md

584 B

በሰንሰለት

እስረኛዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተብሎ ከከባድ ብረታብረት የሚሰራ ነው፡፡

በእግር ብረት

በእግር ወይም በእጅ ላይ የሚደረጉ ሰንሰለት ሲሆን እንቅስቃሴን ይቀንሳል፡፡

የተጻፈውን ፍርድ ያደርጉባቸው ዘንድ

“ፍርድ” የሚለው ቃል “መፍረድ” ወደሚለው መቀየር ይቻላል፡፡ “እግዚአብሔር እንዲሆን እንደፃፈው ሕዝቡ ላይ ይፈርዳሉ እናም ይቀጧቸዋል”