am_tn/psa/149/004.md

396 B

የዋሃንንም በማዳኑ ከፍ ከፍ ያደርጋልና

“የዋሆችን በማዳን ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል”

የዋሆች

“የዋህ የሆኑትን”

በምንጣፋቸውም ላይ

ይህ የሚያመለክተው በማታ ወደ መኝታው አልጋ የሚተኛውን ሰው ነው፡፡ “በምሽት ወደ አልጋቸው የሚተኙትን”