am_tn/psa/148/011.md

644 B

አያያዥ ሀሳብ

ጸሐፊው ሁሉም ሰው እግዚአብሔርን እንዲያመሰግን ያዛል፡፡

የምድር ነገሥታት

ይህ ቃል የሚያመለክተው በውስጡ የሚኖሩትን ሕዝቦችን ነው፡፡ “በምድር ላይ ሕዝቦች ሁሉ”

ጎልማሶችና ቆነጃጅቶች ሽማግሌዎችና ልጆች

ጎልማሶችና ቆነጃጅቶች ሽማግሌዎችና ልጆች ጸሐፊው ሁለት ማነፀፀሪያ ሲጠቀም አንደኛው በፆታ ሲሆን አንደኛው ደግሞ በእድሜ ነው ይህም ሁሉንም ሰው ለማመልከት ነው፡፡