ጸሐፊው ሰው ያልሆኑ ነገሮችን ሰዎች እንደሆኑ ያህል እግዚአብሔርን እንዲያመሰግኑ ማዘዙን ይቀጥላል፡፡
እነዚህ ቃላቶች የተለያዩ ሲሆኑ በአንድ ላይ ሁሉንም እንስሳቶችን ይወክላሉ፡፡ “እንስሳት ሁሉ”