am_tn/psa/148/007.md

561 B

ጥልቆችም ሁሉ

ይህ ሃረግ ጥልቀት ካላቸው ባህሮች ውስጥ የሚኖሩ ፍጥረታትን ያመለክታል፡፡ “በጥልቁ ባህር ውስጥ ያሉ ፍጥረታት ሁሉ”

እሳትና በረዶ አመዳይና ውርጭ

ጸሐፊው እነዚህን የተፈጥሮ ተአምራቶችን እንደ ሰው መስሎ እግዚአብሔርን እንዲያመሰግኑ ያዛቸዋል፡፡

ቃሉን የሚያደርግ ዓውሎ ነፋስም

ቃሉን የሚያዘውን የሚያደርግ ዓውሎ ነፋስ