“ስም” የሚለው ቃል ራሱን እግዚአብሔርን ያመለክታል፡፡ “እግዚአብሔርን ያመስግኑት”
“እርሱ ፈጠራቸው”
ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) “የማይለዋወጥ ትዛዝን ሰጠ” 2) “መታዘዝ ያለባቸውን ትዕዛዛትን ሰጣቸው”
“ሰጠ”