am_tn/psa/148/003.md

643 B

ፀሀይና ጨረቃ አመስግኑት

ጸሐፊው ፀሃይና ጨረቃ ልክ እንደ ሰው መስሎ እግዚአብሔርን እንዲያመሰግኑት ያዛል፡፡ “እግዚአብሔርን ሰዎች እንደሚያመሰግኑት ፀሃይና ጨረቃ አመስግኑት”

ከዋክብት እና ብርሃን ሁሉ አመስግኑት

ጸሐፊው ከዋክብት እና ብርሃን ልክ እንደ ሰው መስሎ እግዚአብሔርን እንዲያመሰግኑት ያዛል፡፡ “እግዚአብሔርን ሰዎች እንደሚያመሰግኑት ከዋክብት እና ብርሃን አመስግኑት”