ተመሳሳይነት በዕብራውያን ስነግጥም የተለመደ ነው
“እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት በአርያም አመስግኑት” እነዚህ ሁለቱ “አርያም” አና “ከሰማያት” የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት ከበፊቱ መስመር ጋር አንድ አይነት ሃሳብ አላቸው፡፡