እግዚአብሔር አንድን ሰው ሲረዳ ልክ እንደ ሚያነሳቸው መስሎ ይናገራል፡፡
“ፅዮን” የሚለው ቃል የእሥራኤል ሕዝብን ያመለክታል፡፡ ጸሐፊው ለእሥራኤል ሕዝብ እንደሚሰሙት አርጎ እንደሚናገር ያሳያል፡፡ “የእሥራኤል ሕዝብ አምላካችሁ”
“ይነሳል” የሚለውን ቃል ከዚህ ላይ እናያለን፡፡ “ለልጀ ልጅ ይነሳል” ወይም “ለዘለአለም ይነሳል”