am_tn/psa/146/007.md

1.0 KiB

ለተበደሉት የሚፈርድ

“ሳያዳላ በነገሮች ይፈርዳል”

ለተበደሉት

“ለተበደሉት ሰዎች” ወይም “ሌሎች ሰዎች ለበደሉአቸው”

ለተራቡት

“ለተራቡ ሰዎች” ወይም “ለነዛ ለተራቡት ሰዎች”

እውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል

እውሮችን ጥበበኛ መሆናቸውን ልክ እንደ እግዚአብሔር ራሱ ሰውን ጥበበኛ እንዳረገ መስሎ ይናገራል፡፡ “እውሮችን ጥበበኛ ያደርጋል”

እውሮች

“እውር ሰዎች” ወይም “ማየት የተሳናቸው ሰዎች”

እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል

እግዚአብሔር ሰውን መርዳት እንደ አጠገቡ ሆኖ ከወደቀበት እንደ ሚያነሳ ሰው መስሎ ይናገራል፡፡ “እግዚአብሔር ተስፋ የቆረጡትን ይረዳል”

የወደቁትን

ይህ ድርጊት የሀዘን ምልክት ነው